ይህ የመዝሙር አፕ የመሰራቱ ዓላማ: -
፩ / በመዝሙር የሚያገለግሉ ወንድሞችና እህቶች መዝሙር ለመዘመር ሲዘጋጁ ቅኝቱን ለማጥናት እንዲረዳቸው
፪ / በየአጥቢያው ያሉ የመዘምራን ቡድን መዝሙር ሲያጠኑ እንዲረዳቸው
፫ / ምዕመናኑ በተለያዩ ስፍራ በመሆን መዝሙር እንዲያጠና ሆኖ የተዘጋጀ ነው።
በዚህ አፕ ውስጥ ከ 800 በላይ መዝሙሮች የሚኖሩት ሲሆን በተጨማሪ የሰርግና የበዓል መዝሙሮቹ ያሉት ነው።
ይህ አፕ በየ አንድ ወሩ የሚሻሻልና የሚስተካከል ነው።
አፑን ለማስተካከልና ለማሳደግ የተለያዩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ብትሰጠን ደስ ይለናል።ጌታ በብዙ ይባርካችሁ።
First Version