ይሄኛው መተግበርያ ገበያ አዲስን በ (Chế độ xem web) መጠቀም ለሚፈልጉ የተገነባ ነው
ገበያ አዲስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የኦንላይን መገበያያ ሲሆን ሻጮች በቀላሉ እንዲሸጡ እንዲሁም ገዢዎችም የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበዩ ያግዛል።
ለሻጮች 2 ዓይነት የመሸጫ መንገዶች አሉን…
1 ኛ… የሻጭ (Nhà cung cấp) አካውንት በመክፈት የራሶት የሆነ ሱቅ በገበያ አዲስ ላይ ኖሮት ሱቆትን የሚቆጣጠሩበት እና በማንኛውም ጊዜ የለጠፉትን ዕቃ ኤዲት ወይም ዲሌት ማድረግ ፣ እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት (ለዚህ አገልግሎት ከሽያጮት ላይ እንደ ላይ) ላይ መቀበል አልጀመርንም))
2 ኛ… ሁለተኛው አማራጭ የሻጭ (Nhà cung cấp) አካውንት መክፈት ሳይጠበቅቦት በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶ ወይም በስልክ ቁጥሮትና በኢሜል በመግባት (Đăng miễn phí) ላይ የሚለጥፉበት ሲሆን Mô tả ላይ ስልክ ቁጥሮትን በማስቀመጥ ከገዢዎችዎ ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ነው።
ለገዢዎች…
ደንበኞቻችን ከገበያ አዲስ ዕቃዎችን መግዛት ሲፈልጉ የሚፈልጉት ዕቃ ከለር እና ቁጥር ካለው መርጠው ወደ Thêm vào giỏ hàng በማድረግ (በዛ ሰዓት ማዘዝ ካልፈለጉ ወድ Danh sách mong muốn በማስገባት በሌላ ጊዜ ማዘዝ ይችላሉ) እና Giỏ hàng ውስጥ በመግባት ያሉበትን ወይም የሚቀርቦትን አካባቢ Mã zip መርጠው Vận chuyển ላይ Thay đổi địa chỉ ን በመንካት የመረጡትን mã zipcode በማስገባት እና Cập nhật በማድረግ የሚከፍሉትን የ Giao hàng ዋጋ ማወቅ ይችላሉ። ቀጥሎም Thanh toán ላይ የሚመቾትን የክፍያ አማራጭ በመምረጥ ማዘዝ ይችላሉ።
ተጨማሪ ነገር…
አካውንት ሲከፍቱ የገበያአዲስ ዋሌት ይኖሮታል፡ ዕቃዎችን በሚገዙበት ጊዜ ዋሌትዎ ላይ Tiền thưởng ያገኛሉ እንዲሁም መጀመሪያ አካውንት ሲከፍቱ ፣ በየቀኑ መተግበሪያችንን ሲጎበኙ እንዲሁም Giới thiệu ውስጥ ገብተው የእርሶን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ለወዳጆት ሲያጋሩ እና ወዳጆችዎ Tiền thưởng ያገኛሉ። እንዲሁም ከዋሌትዎ ለሌላ ሰው ማስተላለፍ እና ወደ ዋሌትዎ ገንዘብ በማስገባት በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ከዋሌትዎ በመክፈል ማዘዝ ይችላሉ።
We regularly update the application to ensure the best user experience.