መላ ለስራ ፕላትፎርም ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም አከባቢን ፣ ተሸከርካሪንና ሞያን ባማከለ ሁኔታ - ደምበኛን ከአገልግሎት ሰጪው በቀላሉ ያገናኛል።
1. Đi xe (የታክሲና ሞተር ሳይክል ትራንስፖርት አገልግሎት)
2. Hàng hóa (ፒክአፕ ፣ አይሱዙ ፣ ሲኖትራክ ፣ ሌሎችም የአጭርና የረዥም ርቀት ተሽከርካሪዎችን በመጠቀም በከተማ ውስጥና አገር አቋራጭ የጭነት አገልግሎት)
3. Giao hàng tận nơi (በሞተር ሳይክል ከየትኛውም የገበያ ስፍራ ዕቃ ገዝቶ ፤ ከሬስቶራንት ምግብ ገዝቶ ለተጠቃሚ ማቅረብ ፤ እንዲሁም የትዕዛዝ ዕቃ ተረክቦ በየትኛውም ቦታ ማድረስ)
4. Bảo trì (ማንኛውም የቴክኒክና ጥገና ስራ ቦታው ድረስ ሔዶ መስራት)
5. Tư vấn (ወጣቶች እንዲሁም ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች በተመረቁበት የት / ት መስክ በሰዓት የተገደበ መለስተኛና ከፍተኛ የማማከር አገልግሎት)
First Release